-
መዝሙር 107:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 እሱ የመዳብ በሮችን ሰብሯልና፤
የብረት መወርወሪያዎችንም ቆርጧል።+
-
-
ኢሳይያስ 45:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
የመዳብ በሮቹን እሰባብራለሁ፤
የብረት መቀርቀሪያዎቹንም እቆርጣለሁ።+
-