ኤርምያስ 6:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እናንተ የቢንያም ልጆች፣ ተሸሸጉ፤ ከኢየሩሳሌም ወጥታችሁ ሽሹ። በተቆአ+ ቀንደ መለከት ንፉ፤+በቤትሃኬሬም እሳት በማንደድ ምልክት አሳዩ! ከሰሜን ጥፋት፣ ይኸውም ታላቅ መዓት እያንዣበበ ነውና።+ ኤርምያስ 10:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 አዳምጡ! አንድ ወሬ ስሙ! ወደዚህ እየመጣ ነው! የይሁዳን ከተሞች ባድማና የቀበሮዎች ጎሬ ሊያደርግ+ከሰሜን ምድር ድም፣ ድም የሚል ኃይለኛ ድምፅ እየቀረበ ነው።+
6 እናንተ የቢንያም ልጆች፣ ተሸሸጉ፤ ከኢየሩሳሌም ወጥታችሁ ሽሹ። በተቆአ+ ቀንደ መለከት ንፉ፤+በቤትሃኬሬም እሳት በማንደድ ምልክት አሳዩ! ከሰሜን ጥፋት፣ ይኸውም ታላቅ መዓት እያንዣበበ ነውና።+
22 አዳምጡ! አንድ ወሬ ስሙ! ወደዚህ እየመጣ ነው! የይሁዳን ከተሞች ባድማና የቀበሮዎች ጎሬ ሊያደርግ+ከሰሜን ምድር ድም፣ ድም የሚል ኃይለኛ ድምፅ እየቀረበ ነው።+