ኤርምያስ 1:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ‘በሰሜን ያሉትን መንግሥታት ነገዶች ሁሉ እጠራለሁና’ ይላል ይሖዋ፤+‘እነሱም ይመጣሉ፤ እያንዳንዱም ዙፋኑንበኢየሩሳሌም በሮች መግቢያ፣+በቅጥሮቿ ዙሪያ ሁሉናበይሁዳ ከተሞች ሁሉ ላይ ያደርጋል።+ ኤርምያስ 4:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ወደ ጽዮን የሚጠቁም ምልክት* አቁሙ። መጠለያ ፈልጉ፤ ዝም ብላችሁም አትቁሙ።” ከሰሜን ጥፋት ብሎም ታላቅ መዓት አመጣለሁና።+ ኤርምያስ 6:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ ከሰሜን ምድር አንድ ሕዝብ እየመጣ ነው፤ከምድር ዳርቻም ታላቅ ብሔር ይነሳል።+ ዕንባቆም 1:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እነሆ፣ ጨካኝና ፈጣን የሆነውን ብሔር ይኸውምከለዳውያንን አስነሳለሁና።+ የእነሱ ያልሆኑ ቤቶችን ለመውረስ፣ሰፋፊ የምድር ክፍሎችን ይወራሉ።+
15 ‘በሰሜን ያሉትን መንግሥታት ነገዶች ሁሉ እጠራለሁና’ ይላል ይሖዋ፤+‘እነሱም ይመጣሉ፤ እያንዳንዱም ዙፋኑንበኢየሩሳሌም በሮች መግቢያ፣+በቅጥሮቿ ዙሪያ ሁሉናበይሁዳ ከተሞች ሁሉ ላይ ያደርጋል።+