ኤርምያስ 23:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ትንቢት የሚተነብዩላችሁ ነቢያት የሚናገሩትን ቃል አትስሙ።+ እነሱ እያሞኟችሁ ነው።* የሚናገሩት ራእይ ከይሖዋ አፍ የወጣ ሳይሆን+ከገዛ ልባቸው የመነጨ ነው።+ 17 እነሱ እኔን ለሚንቁ ሰዎች ደግመው ደጋግመው‘ይሖዋ “ሰላም ታገኛላችሁ” ብሏል’ ይላሉ።+ ግትር የሆነ ልባቸውን የሚከተሉትን ሁሉ‘ጥፋት አይደርስባችሁም’ ይሏቸዋል።+ ሕዝቅኤል 13:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ይህ ሁሉ የሚሆነው ሰላም ሳይኖር “ሰላም አለ!” እያሉ ሕዝቤን በማሳታቸው ነው።+ ሕዝቡ ጥንካሬ የሌለው ግድግዳ ሲሠራ እነሱ በኖራ ይለስኑታል።’*+
16 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ትንቢት የሚተነብዩላችሁ ነቢያት የሚናገሩትን ቃል አትስሙ።+ እነሱ እያሞኟችሁ ነው።* የሚናገሩት ራእይ ከይሖዋ አፍ የወጣ ሳይሆን+ከገዛ ልባቸው የመነጨ ነው።+ 17 እነሱ እኔን ለሚንቁ ሰዎች ደግመው ደጋግመው‘ይሖዋ “ሰላም ታገኛላችሁ” ብሏል’ ይላሉ።+ ግትር የሆነ ልባቸውን የሚከተሉትን ሁሉ‘ጥፋት አይደርስባችሁም’ ይሏቸዋል።+