ኤርምያስ 4:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከዚያም እንዲህ አልኩ፦ “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ ወዮ! ሰይፍ አንገታችን ላይ ተጋድሞ* እያለ ‘ሰላም ታገኛላችሁ’+ ብለህ ይህን ሕዝብና ኢየሩሳሌምን ፈጽሞ አታለሃል።”+ ኤርምያስ 6:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “ከትንሹ አንስቶ እስከ ትልቁ ድረስ እያንዳንዱ አግባብ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት ይሯሯጣል፤+ከነቢዩ አንስቶ እስከ ካህኑ ድረስ ሁሉም ያጭበረብራል።+ 14 ሰላም ሳይኖር፣‘ሰላም ነው! ሰላም ነው!’ እያሉ የሕዝቤን ስብራት* ላይ ላዩን* ለመጠገን ይሞክራሉ።+ ኤርምያስ 8:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ሰላም ሳይኖር፣“ሰላም ነው! ሰላም ነው!” እያሉ የሕዝቤን ሴት ልጅ ስብራት ላይ ላዩን* ለመጠገን ይሞክራሉ።+ ሕዝቅኤል 13:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ይህ ሁሉ የሚሆነው ሰላም ሳይኖር “ሰላም አለ!” እያሉ ሕዝቤን በማሳታቸው ነው።+ ሕዝቡ ጥንካሬ የሌለው ግድግዳ ሲሠራ እነሱ በኖራ ይለስኑታል።’*+
10 ከዚያም እንዲህ አልኩ፦ “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ ወዮ! ሰይፍ አንገታችን ላይ ተጋድሞ* እያለ ‘ሰላም ታገኛላችሁ’+ ብለህ ይህን ሕዝብና ኢየሩሳሌምን ፈጽሞ አታለሃል።”+
13 “ከትንሹ አንስቶ እስከ ትልቁ ድረስ እያንዳንዱ አግባብ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት ይሯሯጣል፤+ከነቢዩ አንስቶ እስከ ካህኑ ድረስ ሁሉም ያጭበረብራል።+ 14 ሰላም ሳይኖር፣‘ሰላም ነው! ሰላም ነው!’ እያሉ የሕዝቤን ስብራት* ላይ ላዩን* ለመጠገን ይሞክራሉ።+