ምሳሌ 3:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ይሖዋ በጥበብ ምድርን መሠረተ።+ በማስተዋል ሰማያትን አጸና።+ ኢሳይያስ 45:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ሰማያትን የፈጠረው፣+ እውነተኛው አምላክ፣ምድርን የሠራትና ያበጃት፣ አጽንቶም የመሠረታት፣+መኖሪያ እንድትሆን እንጂ ለከንቱ* ያልፈጠራት+ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “እኔ ይሖዋ ነኝ፤ ከእኔም በቀር ሌላ የለም።
18 ሰማያትን የፈጠረው፣+ እውነተኛው አምላክ፣ምድርን የሠራትና ያበጃት፣ አጽንቶም የመሠረታት፣+መኖሪያ እንድትሆን እንጂ ለከንቱ* ያልፈጠራት+ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “እኔ ይሖዋ ነኝ፤ ከእኔም በቀር ሌላ የለም።