ኢሳይያስ 42:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በተቀረጸ ምስል የሚታመኑ፣ከብረት የተሠሩትን ሐውልቶች* “እናንተ አምላኮቻችን ናችሁ” የሚሉወደ ኋላ ይመለሳሉ፤ እጅግም ያፍራሉ።+ ኢሳይያስ 44:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እነሆ፣ ባልደረቦቹ ሁሉ ያፍራሉ!+ የእጅ ጥበብ ባለሙያዎቹ ተራ ሰዎች ናቸው። ሁሉም ተሰብስበው ይቁሙ። በፍርሃት ይዋጣሉ፤ ሁሉም ያፍራሉ።