ዘዳግም 32:37, 38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ከዚያም እንዲህ ይላል፦ ‘አማልክታቸው የት አሉ?+መሸሸጊያ እንዲሆናቸው የተጠጉት ዓለትስ የት አለ?38 የመሥዋዕቶቻቸውን ስብ* ይበላ፣የመጠጥ መባዎቻቸውንም የወይን ጠጅ ይጠጣ የነበረው የት አለ?+ እስቲ ተነስተው ይርዷችሁ። እስቲ መሸሸጊያ ስፍራ ይሁኑላችሁ። ኤርምያስ 2:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ለራስህ የሠራሃቸው አማልክት ታዲያ የት አሉ?+ ጥፋት ሲደርስብህ ሊያድኑህ የሚችሉ ከሆነ ይነሱ፤ይሁዳ ሆይ፣ አማልክትህ የከተሞችህን ያህል በዝተዋልና።+
37 ከዚያም እንዲህ ይላል፦ ‘አማልክታቸው የት አሉ?+መሸሸጊያ እንዲሆናቸው የተጠጉት ዓለትስ የት አለ?38 የመሥዋዕቶቻቸውን ስብ* ይበላ፣የመጠጥ መባዎቻቸውንም የወይን ጠጅ ይጠጣ የነበረው የት አለ?+ እስቲ ተነስተው ይርዷችሁ። እስቲ መሸሸጊያ ስፍራ ይሁኑላችሁ።