-
ኢሳይያስ 29:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በወይን ጠጅ አይሁን እንጂ ሰክረዋል፤
በሚያሰክር መጠጥ አይሁን እንጂ ተንገዳግደዋል።
-
-
ኢሳይያስ 51:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ዋንጫውን ጠጥተሻል፤
የሚያንገዳግደውን ጽዋ ጨልጠሻል።+
-