ኤርምያስ 5:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “እነሱ ይሖዋን ክደዋል፤‘እሱ ምንም ነገር አያደርግም።*+ በእኛ ላይ ምንም ጥፋት አይመጣም፤ሰይፍም ሆነ ረሃብ አናይም’ ይላሉ።+ 13 ነቢያቱ በነፋስ የተሞሉ ናቸው፤ቃሉም* በውስጣቸው የለም። ይህ በእነሱ ላይ ይድረስ!” ኤርምያስ 23:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ስለዚህ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ በነቢያቱ ላይ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ እኔ ጭቁኝ እንዲበሉ አደርጋቸዋለሁ፤የተመረዘም ውኃ እንዲጠጡ እሰጣቸዋለሁ።+ የኢየሩሳሌም ነቢያት በምድሪቱ ሁሉ ላይ ክህደት አሰራጭተዋልና።” ሕዝቅኤል 12:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 በእስራኤል ቤት መካከል ከእንግዲህ የሐሰት ራእይ ወይም አሳሳች* ሟርት አይኖርምና።+ ሕዝቅኤል 13:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እጄ የውሸት ራእዮች በሚያዩና የሐሰት ትንቢት በሚናገሩ ነቢያት ላይ ተነስታለች።+ ሚስጥሬን ከማካፍላቸው ሰዎች መካከል አይሆኑም፤ በእስራኤል ቤት መዝገብም ላይ አይጻፉም፤ ወደ እስራኤልም ምድር አይመለሱም፤ እናንተም እኔ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።+
12 “እነሱ ይሖዋን ክደዋል፤‘እሱ ምንም ነገር አያደርግም።*+ በእኛ ላይ ምንም ጥፋት አይመጣም፤ሰይፍም ሆነ ረሃብ አናይም’ ይላሉ።+ 13 ነቢያቱ በነፋስ የተሞሉ ናቸው፤ቃሉም* በውስጣቸው የለም። ይህ በእነሱ ላይ ይድረስ!”
15 ስለዚህ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ በነቢያቱ ላይ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ እኔ ጭቁኝ እንዲበሉ አደርጋቸዋለሁ፤የተመረዘም ውኃ እንዲጠጡ እሰጣቸዋለሁ።+ የኢየሩሳሌም ነቢያት በምድሪቱ ሁሉ ላይ ክህደት አሰራጭተዋልና።”
9 እጄ የውሸት ራእዮች በሚያዩና የሐሰት ትንቢት በሚናገሩ ነቢያት ላይ ተነስታለች።+ ሚስጥሬን ከማካፍላቸው ሰዎች መካከል አይሆኑም፤ በእስራኤል ቤት መዝገብም ላይ አይጻፉም፤ ወደ እስራኤልም ምድር አይመለሱም፤ እናንተም እኔ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።+