-
ኤርምያስ 8:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ማጽናኛ የማይገኝለት ሐዘን ደርሶብኛል፤
ልቤ ታሟል።
-
-
ኤርምያስ 8:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 በሕዝቤ ሴት ልጅ ውድቀት የተነሳ ደቅቄአለሁ፤+
በጣም አዝኛለሁ፤
በፍርሃት ተውጫለሁ።
-
-
ኤርምያስ 9:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ምነው ራሴ በውኃ በተሞላ!
ዓይኖቼ የእንባ ምንጭ በሆኑ!+
ለታረዱት ወገኖቼ
ቀን ከሌት ባለቀስኩ ነበር።
-