ኤርምያስ 25:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እነሆ፣ ጥፋት ብሔራትን አንድ በአንድ ያዳርሳል፤+ታላቅ አውሎ ነፋስም ከምድር ዳርቻዎች ይነሳል።+ ኤርምያስ 30:23, 24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እነሆ፣ የይሖዋ አውሎ ነፋስ በታላቅ ቁጣ ይነሳል፤+በክፉዎች ራስ ላይ እየተሽከረከረ የሚወርድ ኃይለኛ ነፋስ ይነፍሳል። 24 ይሖዋ የልቡን ሐሳብ ሳያከናውንና ሳይፈጽም፣የሚነደው ቁጣው አይመለስም።+ በዘመኑ መጨረሻ ይህን ትረዳላችሁ።+
23 እነሆ፣ የይሖዋ አውሎ ነፋስ በታላቅ ቁጣ ይነሳል፤+በክፉዎች ራስ ላይ እየተሽከረከረ የሚወርድ ኃይለኛ ነፋስ ይነፍሳል። 24 ይሖዋ የልቡን ሐሳብ ሳያከናውንና ሳይፈጽም፣የሚነደው ቁጣው አይመለስም።+ በዘመኑ መጨረሻ ይህን ትረዳላችሁ።+