ኢሳይያስ 34:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋ በሁሉም ብሔራት ላይ ተቆጥቷልና፤+በሠራዊታቸውም ሁሉ ላይ ተቆጥቷል።+ ፈጽሞ ያጠፋቸዋል፤ለእርድም አሳልፎ ይሰጣቸዋል።+ 3 የተገደሉባቸው ሰዎች ይጣላሉ፤የአስከሬኖቻቸውም ግማት ወደ ላይ ይወጣል፤+ከደማቸውም የተነሳ ተራሮቹ ይሸረሸራሉ።*+ ኤርምያስ 25:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ስለዚህ ከይሖዋ እጅ ጽዋውን ወሰድኩ፤ ይሖዋ ወደላከኝም ብሔራት ሁሉ ሄጄ አጠጣኋቸው፦+
2 ይሖዋ በሁሉም ብሔራት ላይ ተቆጥቷልና፤+በሠራዊታቸውም ሁሉ ላይ ተቆጥቷል።+ ፈጽሞ ያጠፋቸዋል፤ለእርድም አሳልፎ ይሰጣቸዋል።+ 3 የተገደሉባቸው ሰዎች ይጣላሉ፤የአስከሬኖቻቸውም ግማት ወደ ላይ ይወጣል፤+ከደማቸውም የተነሳ ተራሮቹ ይሸረሸራሉ።*+