ኤርምያስ 18:19, 20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ይሖዋ ሆይ፣ ትኩረትህን ወደ እኔ አድርግ፤ተቃዋሚዎቼ የሚናገሩትንም ስማ። 20 ስለ መልካም ነገር ክፉ መመለስ አግባብ ነው? እነሱ ጉድጓድ ቆፍረውልኛልና።*+ ቁጣህ ከእነሱ እንዲመለስ፣ ስለ እነሱ መልካም ነገር ለመናገር ምን ያህል ጊዜ በፊትህ እንደቆምኩ አስብ።
19 ይሖዋ ሆይ፣ ትኩረትህን ወደ እኔ አድርግ፤ተቃዋሚዎቼ የሚናገሩትንም ስማ። 20 ስለ መልካም ነገር ክፉ መመለስ አግባብ ነው? እነሱ ጉድጓድ ቆፍረውልኛልና።*+ ቁጣህ ከእነሱ እንዲመለስ፣ ስለ እነሱ መልካም ነገር ለመናገር ምን ያህል ጊዜ በፊትህ እንደቆምኩ አስብ።