-
ኢሳይያስ 35:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በምድረ በዳ ውኃ ይፈልቃልና፤
በበረሃማ ሜዳም ጅረት ይፈስሳል።
-
-
ኢሳይያስ 42:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ይህን አደርግላቸዋለሁ፤ ደግሞም አልተዋቸውም።”
-