ኢሳይያስ 29:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በዚያ ቀን፣ መስማት የተሳናቸው ሰዎች የመጽሐፉን ቃል ይሰማሉ፤የዓይነ ስውራኑም ዓይኖች ከጭጋግና ከጨለማ ተላቀው ያያሉ።+ ኢሳይያስ 35:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በዚያን ጊዜ የዓይነ ስውራን ዓይን ይገለጣል፤+መስማት የተሳናቸው ሰዎች ጆሮም ይከፈታል።+ ኤርምያስ 31:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከሰሜን ምድር መልሼ አመጣቸዋለሁ።+ ከምድር ዳርቻዎች እሰበስባቸዋለሁ።+ በመካከላቸው ዓይነ ስውርና አንካሳ፣+ነፍሰ ጡርና ልትወልድ የተቃረበች ሴት በአንድነት ይገኛሉ። ታላቅ ጉባኤ ሆነው ወደዚህ ይመለሳሉ።+
8 ከሰሜን ምድር መልሼ አመጣቸዋለሁ።+ ከምድር ዳርቻዎች እሰበስባቸዋለሁ።+ በመካከላቸው ዓይነ ስውርና አንካሳ፣+ነፍሰ ጡርና ልትወልድ የተቃረበች ሴት በአንድነት ይገኛሉ። ታላቅ ጉባኤ ሆነው ወደዚህ ይመለሳሉ።+