ኤርምያስ 9:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ሞት በመስኮቶቻችን በኩል ገብቷልና፤ልጆቹን ከጎዳናዎቹ፣ወጣቶቹንም ከአደባባዮቹ ለመውሰድወደማይደፈሩት ማማዎቻችን ገብቷል።’+ ኤርምያስ 18:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ስለዚህ ወንዶች ልጆቻቸውን ለረሃብ ዳርጋቸው፤ለሰይፍ ኃይል አሳልፈህ ስጣቸው።+ ሚስቶቻቸው የወላድ መሃንና መበለት ይሁኑ።+ ወንዶቻቸው በገዳይ መቅሰፍት ይሙቱ፤ወጣቶቻቸው በጦር ሜዳ በሰይፍ ተመተው ይውደቁ።+
21 ስለዚህ ወንዶች ልጆቻቸውን ለረሃብ ዳርጋቸው፤ለሰይፍ ኃይል አሳልፈህ ስጣቸው።+ ሚስቶቻቸው የወላድ መሃንና መበለት ይሁኑ።+ ወንዶቻቸው በገዳይ መቅሰፍት ይሙቱ፤ወጣቶቻቸው በጦር ሜዳ በሰይፍ ተመተው ይውደቁ።+