-
ዘሌዋውያን 20:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ልጆቹን ለሞሎክ ስለሰጠ እንዲሁም ቅዱሱን ስፍራዬን ስላረከሰና+ ቅዱሱን ስሜን ስላቃለለ እኔ ራሴ በዚያ ሰው ላይ ፊቴን አጠቁርበታለሁ፤ ከሕዝቡም መካከል ለይቼ አጠፋዋለሁ።
-
-
2 ዜና መዋዕል 36:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ዋነኞቹ ካህናት ሁሉና ሕዝቡ፣ ብሔራት የሚፈጽሟቸውን አስጸያፊ ነገሮች በማድረግ እጅግ ከፍተኛ ክህደት ፈጸሙ፤ ይሖዋ በኢየሩሳሌም የቀደሰውንም ቤት አረከሱ።+
-
-
ኤርምያስ 32:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 ስሜ የተጠራበትንም ቤት ለማርከስ አስጸያፊ ጣዖቶቻቸውን በዚያ አስቀመጡ።+
-