ሰቆቃወ ኤርምያስ 2:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ወንድ ልጅና ሽማግሌ ሞተው በየመንገዱ ተዘርረዋል።+ ደናግሌና* ወጣት ወንዶቼ በሰይፍ ወድቀዋል።+ በቁጣህ ቀን ገደልክ፤ ያላንዳች ርኅራኄ አረድክ።+ ሕዝቅኤል 7:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ዓይኔ አያዝንልሽም፤ ደግሞም አልራራልሽም፤+ የተከተልሽው መንገድ የሚያስከትለውን ውጤት አመጣብሻለሁና፤ የፈጸምሻቸው አስጸያፊ ድርጊቶች የሚያስከትሉትን መዘዝ ትቀምሻለሽ።+ እናንተም እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።’+
4 ዓይኔ አያዝንልሽም፤ ደግሞም አልራራልሽም፤+ የተከተልሽው መንገድ የሚያስከትለውን ውጤት አመጣብሻለሁና፤ የፈጸምሻቸው አስጸያፊ ድርጊቶች የሚያስከትሉትን መዘዝ ትቀምሻለሽ።+ እናንተም እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።’+