-
መዝሙር 79:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በጎረቤቶቻችን ዘንድ መሳለቂያ ሆንን፤+
በዙሪያችን ያሉትም ያፌዙብናል፤ ደግሞም ይዘብቱብናል።
-
-
ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:61, 62አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
61 ይሖዋ ሆይ፣ ዘለፋቸውን፣ በእኔም ላይ ያሴሩትን ሁሉ ሰምተሃል፤+
62 ከባላንጣዎቼ አፍ የሚወጣውን ቃልና ቀኑን ሙሉ በእኔ ላይ የሚያንሾካሹኩትን ነገር ሰምተሃል።
-