መዝሙር 78:40, 41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 በምድረ በዳ ስንት ጊዜ በእሱ ላይ ዓመፁ!+በበረሃ ሳሉም ብዙ ጊዜ ስሜቱን ጎዱት!+ 41 ደግመው ደጋግመው አምላክን ተፈታተኑት፤+የእስራኤልንም ቅዱስ እጅግ አሳዘኑት።* ኢሳይያስ 63:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እነሱ ግን ዓመፁ፤+ ቅዱስ መንፈሱንም አሳዘኑ።+ በዚህ ጊዜ ጠላት ሆነባቸው፤+ደግሞም ተዋጋቸው።+
40 በምድረ በዳ ስንት ጊዜ በእሱ ላይ ዓመፁ!+በበረሃ ሳሉም ብዙ ጊዜ ስሜቱን ጎዱት!+ 41 ደግመው ደጋግመው አምላክን ተፈታተኑት፤+የእስራኤልንም ቅዱስ እጅግ አሳዘኑት።*