የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 29:22, 23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 “መጪው የልጆቻችሁ ትውልድና ከሩቅ ምድር የሚመጡት የባዕድ አገር ሰዎች በምድሪቱ ላይ የወረዱትን መቅሰፍቶች ይኸውም ይሖዋ በላይዋ ላይ ያመጣውን በሽታ 23 እንዲሁም ይሖዋ በቁጣውና በመዓቱ ሰዶምንና ገሞራን፣+ አድማህንና ጸቦይምን+ እንደገለባበጠ ሁሉ መላዋ ምድር እንዳይዘራባት፣ እንዳታቆጠቁጥ ወይም ምንም ዓይነት ተክል እንዳታበቅል የላከውን ድኝ፣ ጨውና እሳት ሲመለከቱ

  • መዝሙር 107:33, 34
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 33 እሱ ወንዞችን ወደ በረሃ፣

      የውኃ ምንጮችንም ወደ ደረቅ መሬት ይለውጣል፤+

      34 ከነዋሪዎቿ ክፋት የተነሳ

      ፍሬያማዋን አገር ጨዋማ የሆነ ጠፍ ምድር ያደርጋታል።+

  • ኤርምያስ 17:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 በበረሃ ብቻውን እንዳለ ዛፍ ይሆናል።

      መልካም ነገር ሲመጣ አያይም፤

      ይልቁንም በምድረ በዳ ደረቅ በሆኑ ስፍራዎች፣

      ማንም መኖር በማይችልበት የጨው ምድር ይኖራል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ