-
ኢሳይያስ 59:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ሥራቸው ጉዳት የሚያስከትል ነው፤
በእጃቸውም የዓመፅ ሥራ አለ።+
-
-
ኤርምያስ 6:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የውኃ ጉድጓድ ውኃውን እንደቀዘቀዘ እንደሚያቆይ፣
እሷም ክፋቷን እንዳለ ጠብቃ አቆይታለች።
ዓመፅና ጥፋት በውስጧ ይሰማል፤+
ሕመምና ደዌ ምንጊዜም በፊቴ ናቸው።
-