-
ኢሳይያስ 59:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ከንፈሮቻችሁ ውሸት ይናገራሉ፤+ አንደበታችሁም ክፋትን ያጉተመትማል።
-
-
ሚክያስ 7:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ሁሉም ደም ለማፍሰስ ያደባሉ።+
እያንዳንዱም የገዛ ወንድሙን በመረብ ያጠምዳል።
-