ሕዝቅኤል 10:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እያንዳንዳቸው* አራት አራት ፊት ነበራቸው። የመጀመሪያው ፊት የኪሩብ ፊት፣ ሁለተኛው ፊት የሰው ፊት፣ ሦስተኛውም የአንበሳ ፊት፣ አራተኛው ደግሞ የንስር ፊት ነበር።+ 15 ኪሩቦቹም ወደ ላይ ተነሱ፤ በኬባር ወንዝ+ ያየኋቸው ሕያዋን ፍጥረታት እነዚሁ ነበሩ፤* ራእይ 4:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የመጀመሪያው ሕያው ፍጡር አንበሳ ይመስላል፤+ ሁለተኛው ሕያው ፍጡር ወይፈን ይመስላል፤+ ሦስተኛው ሕያው ፍጡር+ የሰው ፊት የሚመስል ፊት ነበረው፤ አራተኛው ሕያው ፍጡር+ ደግሞ የሚበር ንስር ይመስላል።+
14 እያንዳንዳቸው* አራት አራት ፊት ነበራቸው። የመጀመሪያው ፊት የኪሩብ ፊት፣ ሁለተኛው ፊት የሰው ፊት፣ ሦስተኛውም የአንበሳ ፊት፣ አራተኛው ደግሞ የንስር ፊት ነበር።+ 15 ኪሩቦቹም ወደ ላይ ተነሱ፤ በኬባር ወንዝ+ ያየኋቸው ሕያዋን ፍጥረታት እነዚሁ ነበሩ፤*
7 የመጀመሪያው ሕያው ፍጡር አንበሳ ይመስላል፤+ ሁለተኛው ሕያው ፍጡር ወይፈን ይመስላል፤+ ሦስተኛው ሕያው ፍጡር+ የሰው ፊት የሚመስል ፊት ነበረው፤ አራተኛው ሕያው ፍጡር+ ደግሞ የሚበር ንስር ይመስላል።+