የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 74:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 የምናያቸው ምልክቶች የሉም፤

      አንድም የቀረ ነቢይ የለም፤

      ደግሞም ይህ እስከ መቼ እንደሚቀጥል ከእኛ መካከል የሚያውቅ የለም።

  • ሰቆቃወ ኤርምያስ 2:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 በሮቿ ወደ መሬት ሰጠሙ።+

      መቀርቀሪያዎቿን አስወገደ፤ ደግሞም ሰባበረ።

      ንጉሥዋና መኳንንቷ በብሔራት መካከል ናቸው።+

      ሕግ* የለም፤ ነቢያቷም እንኳ ከይሖዋ የተገለጠላቸው ራእይ የለም።+

  • ሕዝቅኤል 20:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤል ሽማግሌዎች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “የመጣችሁት እኔን ለመጠየቅ ነው? ‘በሕያውነቴ እምላለሁ፤ ለጥያቄያችሁ ምላሽ አልሰጥም’+ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።”’

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ