2 ነገሥት 25:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በተጨማሪም የዘቦቹ አለቃ የካህናት አለቃ የሆነውን ሰራያህን፣+ ሁለተኛውን ካህን ሶፎንያስንና+ ሦስቱን የበር ጠባቂዎች ወሰዳቸው።+ 2 ነገሥት 25:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 የባቢሎን ንጉሥ በሃማት+ ምድር ባለችው በሪብላ ሰዎቹን መትቶ ገደላቸው። በዚህ መንገድ ይሁዳ ከምድሩ በግዞት ተወሰደ።+ ኤርምያስ 25:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 እነሆ፣ በመጀመሪያ የማጠፋው በስሜ የተጠራችውን ከተማ+ ከሆነ እናንተስ ከቅጣት ታመልጣላችሁ?”’+ “‘በምድር ነዋሪዎች ሁሉ ላይ ሰይፍን ስለምጠራ እናንተም ከቅጣት አታመልጡም’ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።
29 እነሆ፣ በመጀመሪያ የማጠፋው በስሜ የተጠራችውን ከተማ+ ከሆነ እናንተስ ከቅጣት ታመልጣላችሁ?”’+ “‘በምድር ነዋሪዎች ሁሉ ላይ ሰይፍን ስለምጠራ እናንተም ከቅጣት አታመልጡም’ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።