ሕዝቅኤል 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከዚያም “የሰው ልጅ ሆይ፣ በፊትህ ያለውን ብላ።* ይህን ጥቅልል ብላ፤ ሄደህም ለእስራኤል ቤት ተናገር” አለኝ።+