-
ዘዳግም 18:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ምክንያቱም እነዚህን ነገሮች የሚያደርግ ሰው ሁሉ በይሖዋ ፊት አስጸያፊ ነው፤ አምላክህ ይሖዋም እነሱን ከፊትህ የሚያባርራቸው በእነዚህ አስጸያፊ ነገሮች የተነሳ ነው።
-
-
መዝሙር 106:36-38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን
ለአጋንንት መሥዋዕት አድርገው ያቀርቡ ነበር።+
-