-
መዝሙር 74:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 መቅደስህን በእሳት አቃጠሉ።+
ስምህ የተጠራበትን የማደሪያ ድንኳን መሬት ላይ ጥለው አረከሱት።
-
-
ሕዝቅኤል 9:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ከዚያም “ቤተ መቅደሱን አርክሱ፤ ግቢዎቹንም ሬሳ በሬሳ አድርጓቸው።+ ሂዱ!” አላቸው። ስለዚህ ሄደው የከተማዋን ሕዝብ ገደሉ።
-