የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 15:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 በሞዓብ ላይ የተላለፈ ፍርድ፦+

      የሞዓብ ኤር+ በሌሊት ስለወደመች

      ጸጥ ረጭ ብላለች።

      የሞዓብ ቂር+ በሌሊት ስለወደመች

      ጸጥ ረጭ ብላለች።

  • ኤርምያስ 48:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 48 የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ስለ ሞዓብ+ እንዲህ ይላል፦

      “ወዮ፣ ነቦ+ ጠፍታለችና!

      ቂርያታይም+ ኀፍረት ተከናንባለች፤ ደግሞም ተይዛለች።

      አስተማማኝ የሆነው መጠጊያ ተዋርዷል፤ ፈራርሷልም።+

  • አሞጽ 2:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

      ‘“ስለ ሦስቱ የሞዓብ ዓመፅ*+ ብሎም ስለ አራቱ እጄን አልመልስም፤

      ምክንያቱም ኖራ ለማግኘት የኤዶምን ንጉሥ አጥንቶች አቃጥሏል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ