ኤርምያስ 49:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ስለ ኤዶም እንዲህ ይላል፦ “ጥበብ ከቴማን+ ጠፍቷል? ጥሩ ምክርስ ከአስተዋዮች ጠፍቷል? ጥበባቸውስ ተበላሽቷል? 8 የዴዳን+ ነዋሪዎች ሆይ፣ ሽሹ! ወደ ኋላ ተመለሱ! ወደ ጥልቁ ወርዳችሁ ተደበቁ! ትኩረቴን ወደ እሱ በማዞርበት ጊዜበኤሳው ላይ ጥፋት አመጣለሁና።
7 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ስለ ኤዶም እንዲህ ይላል፦ “ጥበብ ከቴማን+ ጠፍቷል? ጥሩ ምክርስ ከአስተዋዮች ጠፍቷል? ጥበባቸውስ ተበላሽቷል? 8 የዴዳን+ ነዋሪዎች ሆይ፣ ሽሹ! ወደ ኋላ ተመለሱ! ወደ ጥልቁ ወርዳችሁ ተደበቁ! ትኩረቴን ወደ እሱ በማዞርበት ጊዜበኤሳው ላይ ጥፋት አመጣለሁና።