1 ነገሥት 10:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የሳባ ንግሥት ስለ ሰለሞን ዝና እንዲሁም ከይሖዋ ስም ጋር ስላለው ግንኙነት ሰማች፤+ በመሆኑም አስቸጋሪ በሆኑ ጥያቄዎች* ልትፈትነው መጣች።+ 2 እሷም እጅግ ታላቅ አጀብ አስከትላ+ እንዲሁም የበለሳን ዘይት፣+ በጣም ብዙ ወርቅና የከበሩ ድንጋዮች በግመል አስጭና ኢየሩሳሌም ደረሰች። ወደ ሰለሞንም ገብታ በልቧ ያለውን ሁሉ ነገረችው። ኢሳይያስ 60:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የግመል መንጋ ምድርሽን ይሸፍናል፤*የምድያምና የኤፋ+ ግልገል ግመሎች ያጥለቀልቁሻል። ሁሉም ወርቅና ነጭ ዕጣን ይዘውከሳባ ይመጣሉ። የይሖዋንም ውዳሴ ያውጃሉ።+
10 የሳባ ንግሥት ስለ ሰለሞን ዝና እንዲሁም ከይሖዋ ስም ጋር ስላለው ግንኙነት ሰማች፤+ በመሆኑም አስቸጋሪ በሆኑ ጥያቄዎች* ልትፈትነው መጣች።+ 2 እሷም እጅግ ታላቅ አጀብ አስከትላ+ እንዲሁም የበለሳን ዘይት፣+ በጣም ብዙ ወርቅና የከበሩ ድንጋዮች በግመል አስጭና ኢየሩሳሌም ደረሰች። ወደ ሰለሞንም ገብታ በልቧ ያለውን ሁሉ ነገረችው።
6 የግመል መንጋ ምድርሽን ይሸፍናል፤*የምድያምና የኤፋ+ ግልገል ግመሎች ያጥለቀልቁሻል። ሁሉም ወርቅና ነጭ ዕጣን ይዘውከሳባ ይመጣሉ። የይሖዋንም ውዳሴ ያውጃሉ።+