ኢሳይያስ 31:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ እጅግ ወዳመፃችሁበት አምላክ ተመለሱ።+ ሉቃስ 15:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እላችኋለሁ፣ ልክ እንደዚሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በአምላክ መላእክት ዘንድ ደስታ ይሆናል።”+