ኢዩኤል 2:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “በጽዮን ቀንደ መለከት ንፉ!+ በቅዱሱ ተራራዬ ላይ ቀረርቶ አሰሙ። የአገሪቱ* ነዋሪዎች በሙሉ ይንቀጥቀጡ፤የይሖዋ ቀን ቀርቧልና!+ ቀኑ ደፍ ላይ ነው! 2 የጨለማና የጭጋግ ቀን፣+የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ነው፤+በተራሮች ላይ እንደፈነጠቀ የማለዳ ወጋገን ነው። ስፍር ቁጥር የሌለውና ኃያል የሆነ ሕዝብ ይመጣል፤+ከዚህ በፊት እንደ እሱ ያለ ፈጽሞ ታይቶ አያውቅም፤ወደፊትም ከትውልድ እስከ ትውልድ ድረስእንደ እሱ ያለ አይኖርም። ሶፎንያስ 1:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ታላቁ የይሖዋ ቀን ቅርብ ነው!+ ቅርብ ነው፤ ደግሞም በፍጥነት እየቀረበ ነው!*+ የይሖዋ ቀን ድምፅ አስፈሪ* ነው።+ በዚያ ተዋጊው ይጮኻል።+ 15 ያ ቀን የታላቅ ቁጣ ቀን፣+የጭንቀትና የሥቃይ ቀን፣+የአውሎ ነፋስና የጥፋት ቀን፣የጨለማና የጭጋግ ቀን፣+የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ይሆናል፤+
2 “በጽዮን ቀንደ መለከት ንፉ!+ በቅዱሱ ተራራዬ ላይ ቀረርቶ አሰሙ። የአገሪቱ* ነዋሪዎች በሙሉ ይንቀጥቀጡ፤የይሖዋ ቀን ቀርቧልና!+ ቀኑ ደፍ ላይ ነው! 2 የጨለማና የጭጋግ ቀን፣+የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ነው፤+በተራሮች ላይ እንደፈነጠቀ የማለዳ ወጋገን ነው። ስፍር ቁጥር የሌለውና ኃያል የሆነ ሕዝብ ይመጣል፤+ከዚህ በፊት እንደ እሱ ያለ ፈጽሞ ታይቶ አያውቅም፤ወደፊትም ከትውልድ እስከ ትውልድ ድረስእንደ እሱ ያለ አይኖርም።
14 ታላቁ የይሖዋ ቀን ቅርብ ነው!+ ቅርብ ነው፤ ደግሞም በፍጥነት እየቀረበ ነው!*+ የይሖዋ ቀን ድምፅ አስፈሪ* ነው።+ በዚያ ተዋጊው ይጮኻል።+ 15 ያ ቀን የታላቅ ቁጣ ቀን፣+የጭንቀትና የሥቃይ ቀን፣+የአውሎ ነፋስና የጥፋት ቀን፣የጨለማና የጭጋግ ቀን፣+የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ይሆናል፤+