የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 25:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ በዚህ ተራራ+ ላይ ለሕዝቦች ሁሉ

      ምርጥ ምግቦች* የሚገኙበት ታላቅ ግብዣ ያዘጋጃል፤+

      ያረጀ የወይን ጠጅ ግብዣ፣

      መቅኒ የሞላባቸው ምርጥ ምግቦች

      እንዲሁም የተጣራና ጥሩ የወይን ጠጅ የሚቀርቡበት ታላቅ ግብዣ ያደርጋል።

  • ኢሳይያስ 30:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 እሱም መሬት ላይ ለምትዘራው ዘር ዝናብ ይሰጥሃል፤+ ምድሪቱም የምታፈራው እህል የተትረፈረፈና ምርጥ* ይሆናል።+ በዚያም ቀን ከብቶችህ ሰፊ በሆነ የግጦሽ መስክ ይሰማራሉ።+

  • ኤርምያስ 31:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 እነሱም መጥተው በጽዮን ከፍ ያለ ቦታ በደስታ እልል ይላሉ፤+

      ደግሞም በይሖዋ ጥሩነት፣*

      በእህሉ፣ በአዲሱ የወይን ጠጅ፣+ በዘይቱ

      እንዲሁም በመንጎቹ ግልገሎችና በከብቶቹ ጥጆች የተነሳ ፊታቸው ይፈካል።+

      ውኃ እንደጠገበ የአትክልት ቦታ ይሆናሉ፤*+

      ከእንግዲህም ወዲህ አይደክሙም።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ