ኢሳይያስ 29:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እናንተ ሰዎች፣ ነገር ታጣምማላችሁ!* ሸክላ ሠሪው እንደ ሸክላው ሊቆጠር ይገባል?+ የተሠራው ነገር ስለ ሠሪው “እሱ አልሠራኝም” ማለቱ ተገቢ ነው?+ ደግሞስ ዕቃው ሠሪውን “ማስተዋል የለውም” ይላል?+ ኤርምያስ 18:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “‘የእስራኤል ቤት ሆይ፣ ይህ ሸክላ ሠሪ እንዳደረገው እኔም በእናንተ ላይ ማድረግ አልችልም?’ ይላል ይሖዋ። ‘የእስራኤል ቤት ሆይ፣ እነሆ፣ በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ ጭቃ፣ እናንተም በእኔ እጅ እንዲሁ ናችሁ።+ ሮም 9:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ለመሆኑ ለአምላክ የምትመልሰው አንተ ማን ነህ?+ አንድ ዕቃ ቅርጽ አውጥቶ የሠራውን ሰው “ለምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ?” ይለዋል?+
16 እናንተ ሰዎች፣ ነገር ታጣምማላችሁ!* ሸክላ ሠሪው እንደ ሸክላው ሊቆጠር ይገባል?+ የተሠራው ነገር ስለ ሠሪው “እሱ አልሠራኝም” ማለቱ ተገቢ ነው?+ ደግሞስ ዕቃው ሠሪውን “ማስተዋል የለውም” ይላል?+
6 “‘የእስራኤል ቤት ሆይ፣ ይህ ሸክላ ሠሪ እንዳደረገው እኔም በእናንተ ላይ ማድረግ አልችልም?’ ይላል ይሖዋ። ‘የእስራኤል ቤት ሆይ፣ እነሆ፣ በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ ጭቃ፣ እናንተም በእኔ እጅ እንዲሁ ናችሁ።+