መዝሙር 50:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አምላካችን ይመጣል፤ ፈጽሞም ዝም ሊል አይችልም።+ በፊቱ የሚባላ እሳት አለ፤+በዙሪያውም ሁሉ ኃይለኛ አውሎ ነፋስ ይነፍሳል።+ መዝሙር 97:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እሳት በፊቱ ይሄዳል፤+ጠላቶቹንም በሁሉም አቅጣጫ ይፈጃል።+