ኢሳይያስ 55:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እነሆ፣ ለብሔራት ምሥክር፣+መሪና+ አዛዥ+ አድርጌዋለሁ። ማቴዎስ 23:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እንዲሁም መሪያችሁ አንድ እሱም ክርስቶስ ስለሆነ መሪ ተብላችሁ አትጠሩ። ዮሐንስ 1:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ፊልጶስ ናትናኤልን+ አግኝቶ “ሙሴ በሕጉ፣ ነቢያት ደግሞ በመጻሕፍት የጻፉለትን የዮሴፍን+ ልጅ የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው” አለው። ዮሐንስ 1:49 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 49 ናትናኤልም “ረቢ፣ አንተ የአምላክ ልጅ ነህ፤ አንተ የእስራኤል ንጉሥ ነህ” ሲል መለሰለት።+