ማቴዎስ 1:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ያዕቆብ ዮሴፍን ወለደ፤ ዮሴፍም ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን የወለደችው የማርያም ባል ነበር።+ ማቴዎስ 13:55 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 55 ይህ የአናጺው ልጅ አይደለም?+ እናቱስ ማርያም አይደለችም? ወንድሞቹስ ያዕቆብ፣ ዮሴፍ፣ ስምዖንና ይሁዳ አይደሉም?+ ሉቃስ 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ዮሴፍም+ ከዳዊት ቤትና ወገን ስለነበር በገሊላ ከምትገኘው ከናዝሬት ከተማ ተነስቶ በይሁዳ ወዳለች ቤተልሔም+ ተብላ ወደምትጠራ የዳዊት ከተማ ወጣ።