ዘዳግም 10:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ምክንያቱም አምላካችሁ ይሖዋ የአማልክት አምላክና+ የጌቶች ጌታ እንዲሁም ታላቅ፣ ኃያል፣ የሚያስፈራ፣ ለማንም የማያዳላና+ ጉቦ የማይቀበል አምላክ ነው። መዝሙር 136:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 136 ይሖዋ ጥሩ+ ስለሆነ ምስጋና አቅርቡለት፤ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።+ 2 ለአማልክት አምላክ+ ምስጋና አቅርቡ፤ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።
136 ይሖዋ ጥሩ+ ስለሆነ ምስጋና አቅርቡለት፤ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።+ 2 ለአማልክት አምላክ+ ምስጋና አቅርቡ፤ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።