መዝሙር 2:7-9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የይሖዋን ድንጋጌ ልናገር፤እንዲህ ብሎኛል፦ “አንተ ልጄ ነህ፤+እኔ ዛሬ ወለድኩህ።+ 8 ጠይቀኝ፤ ብሔራትን ርስትህ፣የምድርንም ዳርቻዎች ግዛትህ አድርጌ እሰጥሃለሁ።+ 9 በብረት በትረ መንግሥት ትሰብራቸዋለህ፤+እንደ ሸክላ ዕቃም ታደቃቸዋለህ።”+ መዝሙር 110:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሖዋ በቀኝህ ይሆናል፤+በቁጣው ቀን ነገሥታትን ያደቃል።+ 6 በብሔራት ላይ* የፍርድ እርምጃ ይወስዳል፤+ምድሪቱንም ሬሳ በሬሳ ያደርጋል።+ ሰፊ የሆነውን አገር* የሚገዛውን መሪ* ያደቀዋል። ራእይ 19:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እሱም ብሔራትን ይመታበት ዘንድ ከአፉ ረጅም ስለታም ሰይፍ+ ይወጣል፤ እንደ እረኛም በብረት በትር ይገዛቸዋል።*+ በተጨማሪም ሁሉን ቻይ የሆነውን የአምላክን የመዓቱን የቁጣ ወይን ጠጅ መጭመቂያ ይረግጣል።+
7 የይሖዋን ድንጋጌ ልናገር፤እንዲህ ብሎኛል፦ “አንተ ልጄ ነህ፤+እኔ ዛሬ ወለድኩህ።+ 8 ጠይቀኝ፤ ብሔራትን ርስትህ፣የምድርንም ዳርቻዎች ግዛትህ አድርጌ እሰጥሃለሁ።+ 9 በብረት በትረ መንግሥት ትሰብራቸዋለህ፤+እንደ ሸክላ ዕቃም ታደቃቸዋለህ።”+
5 ይሖዋ በቀኝህ ይሆናል፤+በቁጣው ቀን ነገሥታትን ያደቃል።+ 6 በብሔራት ላይ* የፍርድ እርምጃ ይወስዳል፤+ምድሪቱንም ሬሳ በሬሳ ያደርጋል።+ ሰፊ የሆነውን አገር* የሚገዛውን መሪ* ያደቀዋል።
15 እሱም ብሔራትን ይመታበት ዘንድ ከአፉ ረጅም ስለታም ሰይፍ+ ይወጣል፤ እንደ እረኛም በብረት በትር ይገዛቸዋል።*+ በተጨማሪም ሁሉን ቻይ የሆነውን የአምላክን የመዓቱን የቁጣ ወይን ጠጅ መጭመቂያ ይረግጣል።+