2 ተሰሎንቄ 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከዚያ በኋላ ጌታ ኢየሱስ በአፉ መንፈስ+ የሚያስወግደውና የእሱ መገኘት ይፋ በሚሆንበት ጊዜ+ እንዳልነበረ የሚያደርገው ዓመፀኛ ይገለጣል። ራእይ 1:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በመቅረዞቹም መካከል የሰው ልጅ የሚመስል አየሁ፤+ እሱም እስከ እግሩ የሚደርስ ልብስ የለበሰና ደረቱ ላይ የወርቅ መታጠቂያ የታጠቀ ነበር። ራእይ 1:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በቀኝ እጁም ሰባት ከዋክብት ይዞ ነበር፤+ ከአፉም በሁለቱም በኩል ስለት ያለው ረጅም ሰይፍ+ ወጣ፤ ፊቱም በሙሉ ድምቀቱ እንደሚያበራ ፀሐይ ነበር።+