መዝሙር 10:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ይሖዋ ለዘላለም ንጉሥ ነው።+ ብሔራት ከምድር ጠፍተዋል።+ መዝሙር 90:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ተራሮች ሳይወለዱ፣ምድርንና ዓለምን ከመፍጠርህ*+ በፊት፣ከዘላለም እስከ ዘላለም አንተ አምላክ ነህ።+ ኤርምያስ 10:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ይሖዋ ግን እውነተኛ አምላክ ነው። እሱ ሕያው አምላክና+ ዘላለማዊ ንጉሥ ነው።+ ከቁጣው የተነሳ ምድር ትናወጣለች፤+የእሱን ውግዘት ሊቋቋም የሚችል አንድም ብሔር የለም።
10 ይሖዋ ግን እውነተኛ አምላክ ነው። እሱ ሕያው አምላክና+ ዘላለማዊ ንጉሥ ነው።+ ከቁጣው የተነሳ ምድር ትናወጣለች፤+የእሱን ውግዘት ሊቋቋም የሚችል አንድም ብሔር የለም።