-
ኢሳይያስ 47:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በመካሪዎችሽ ብዛት እጅግ ተዳክመሻል።
-
-
ዳንኤል 2:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ዳንኤልም ለንጉሡ እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ከጠቢባኑ፣ ከጠንቋዮቹ፣ አስማተኛ ከሆኑት ካህናት ወይም ከኮከብ ቆጣሪዎቹ መካከል ንጉሡ የጠየቀውን ሚስጥር መግለጥ የሚችል የለም።+
-
-
ዳንኤል 5:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ይህን ጽሑፍ አንብበው ትርጉሙን እንዲያሳውቁኝ ጥበበኞችንና ጠንቋዮችን በፊቴ አቅርበዋቸው ነበር፤ እነሱ ግን የመልእክቱን ትርጉም መናገር አልቻሉም።+
-