ሆሴዕ 8:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ተገልሎ እንደሚኖር የዱር አህያ ወደ አሦር ሄደዋልና።+ ኤፍሬም በገንዘብ ፍቅረኞች አፍርቷል።+ ሆሴዕ 12:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “ኤፍሬም ነፋስን ይመገባል። ቀኑን ሙሉ የምሥራቅን ነፋስ ይከተላል። ውሸትንና ዓመፅን ያበዛል። ከአሦር ጋር ቃል ኪዳን ይገባሉ፤+ ወደ ግብፅም ዘይት ይወስዳሉ።+
12 “ኤፍሬም ነፋስን ይመገባል። ቀኑን ሙሉ የምሥራቅን ነፋስ ይከተላል። ውሸትንና ዓመፅን ያበዛል። ከአሦር ጋር ቃል ኪዳን ይገባሉ፤+ ወደ ግብፅም ዘይት ይወስዳሉ።+