መዝሙር 78:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ልባቸው ለእሱ የጸና አልነበረም፤+ለቃል ኪዳኑም ታማኞች አልነበሩም።+ ኢሳይያስ 29:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ይህ ሕዝብ ወደ እኔ የሚቀርበው በአፉ ብቻ ነው፤በከንፈሩም ያከብረኛል፤+ልቡ ግን ከእኔ እጅግ የራቀ ነው፤እኔንም የሚፈራው፣ ሰዎች ያስተማሩትን ትእዛዛት በማክበር ነው።+
13 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ይህ ሕዝብ ወደ እኔ የሚቀርበው በአፉ ብቻ ነው፤በከንፈሩም ያከብረኛል፤+ልቡ ግን ከእኔ እጅግ የራቀ ነው፤እኔንም የሚፈራው፣ ሰዎች ያስተማሩትን ትእዛዛት በማክበር ነው።+