ሆሴዕ 9:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በጊብዓ ዘመን እንደነበረው፣ ጥፋት በሚያስከትሉ ነገሮች ተዘፍቀዋል።+ እሱ በደላቸውን ያስባል፤ በሠሩትም ኃጢአት የተነሳ ይቀጣቸዋል።+ አሞጽ 8:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የያዕቆብ ክብር+ የሆነው ይሖዋ በራሱ ምሏል፦‘ሥራቸውን ሁሉ ፈጽሞ አልረሳም።+