-
ኢሳይያስ 21:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ይሖዋ እንዲህ ብሎኛልና፦
“ሂድ፣ ጠባቂ አቁም፤ የሚያየውንም ነገር እንዲናገር አድርግ።”
-
-
ኤርምያስ 6:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እነሱ ግን “አናዳምጥም” አሉ።+
-