ሆሴዕ 8:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ኤፍሬም ኃጢአት ለመሥራት መሠዊያዎችን አብዝቷል።+ ኃጢአት የሚፈጽምባቸው መሠዊያዎች ሆነውለታል።+ ሆሴዕ 12:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በጊልያድ ማታለልና* ውሸት አለ።+ በጊልጋል በሬዎችን ሠውተዋል፤+በተጨማሪም መሠዊያዎቻቸው በእርሻ ትልም ላይ እንዳለ የድንጋይ ክምር ናቸው።+